የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ሀገር አቀፍ ምርጫ ለማካሔድ ተቋሙ የሚመራበትን አዋጅ ለማሻሻል መዘጋጀቱን አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በጦርነት ምክንያት ተስተጓጉሎ የነበረውን የአዋሽ - ወልዲያ ሃራ ገበያ ባቡር መስመርን ለማጠናቀቅ ዓለም አቀፍ ጨረታ ወጣ


ታካይ ዜናዎች
  • በስድስት ወራት ውስጥ ኢትዮጵያ ለ20 የውጭ ሃገራት ዜጎች የኢትዮጵያዊነት ዜኘትን፤ ከ14 ሺህ በላይ ለሆኑቱ ቋሚና ጊዜያዊ የመኖሪያ ፈቃዶችን መስጠት
  • ኢትዮጵያውያን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በፖሊስ ላይ ያላቸው እምነት እጅጉን ዝቅ ያለ ሆኗል መባሉ
  • በኬንያ እሥር ቤቶች የነበሩ 346 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት መመለስ
  • የኢትዮጵያ ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት በውጭ ምንዛሪ ምክንያት በ100 ቢሊየን ዶላር ዝቅ ማለት መገለጥ
  • የዓለም ምግብ ፕሮግራም በበጀት እጥረት ሳቢያ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት 1500 ሠራተኞች መካካል 38 በመቶውን ለመቀነስ ከውሳኔ ላይ መድረሱ
  • ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚወለዱ 1000 ጨቅላ ሕፃናት መካከል 48ቱ የሚሞቱ መሆኑ መነገር
  • በኢትዮጵያ ከሚፈጠሩ እርግዝናዎች 42 በመቶዎቹ የለተፈለጉ እርግዝናዎች መሆንና አብዛኛዎቹም በአስገድዶ መደፈር እንደሁ መመልከቱ
  • ራሳቸውን መርዘው ወደ ሆስፒታል የሚሔዱ ሰዎች ቁጥር መጨመር

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service