የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለገናና ጥምቀት በዓላት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ በረራዎችን መመደቡንና የዋጋ ጭማሪም ማድረጉን አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሕወሓት ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርግ አሳሰበ


ታካይ ዜናዎች
  • በንግድ ባንኮች ላይ ተጥሎ የነበረው የ14 በመቶ የማበደር ዓመታዊ ዕድገት ወደ 18 በመቶ ከፍ ማለት
  • በአዲስ አበባ ከሚገኙ ከ20 ሺህ በላይ ሕንፃዎች መካከል የአደጋ መከላከል መሥፈርቶችን የሚያሟሉት 40ዎቹ ብቻ መሆናቸው መገለጥና ግብር ላይ እንዲውሉ ማስጠንቀቂያ መሰጠት
  • ሶስት ኢትዮጵያውያን ሴቶች በ New African መጽሔት የ2024 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምደባ ውስጥ መካተት
  • በኢትዮጵያ ሁለት ሚሊየን ዜጎች በዝሆኔ በሽታ የመያዝ ስጋት
  • ለልምድ ልውውጥ ወደ ኖርዌይ የሔዱ ሁለት የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ወደ ሀገር ቤት ሳይመለሱ መቅረት

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service