"በደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ዘንድ ባካሔድነው ጥናት የዕንቅልፍ ማጣት ችግር 40 ፐርሰንት ነው" ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ

Dr Yohannes Adama Melaku.png

Dr Yohannes Adama Melaku, Senior Research Fellow at Flinders University. Credit: YA.Melaku

ዶ/ር ዮሐንስ አዳማ መላኩ፤ በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ሕክምና መካነ ተቋም ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎችን በተመለከተ በቡድን ስላካሔዱት የዕንቅልፍና አመጋገብ ጥናታዊ ምርምር ዓላማና ግኝቶችን ነቅሰው ያስረዳሉ። በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ጋር በመተባበር ሂደትና ውጤቱንም ቅዳሜ ኖቬምበር 30 / ሕዳር 21 ለማኅበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እንደምን ለውይይት እንደሚበቃ ይገልጣሉ።


አንኳሮች
  • የተመጣጠኑ ምግቦችን ያለመመገብና በቂ ዕንቅልፍን ያለማግኘት ጎጂ ጎኖች
  • የአመጋገብና ዕንቅልፍ ባሕሪያትን የማሻሻያ ብልሃቶች
  • የውይይት መርሃ ግብሮችና አጀንዳዎች
  • ተከታይ ውጥኖች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service