'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

ብልፅግና ፓርቲ ነባር አመራሮቹን በድጋሚ መረጠ


ታካይ ዜናዎች
  • ከዓለም ባንክ የተገኘው የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ በትግራይ ክልል 14 ወረዳዎች ለሚገኙ 266 ትምህርት ቤቶች ዕድሳት ሊውል መሆኑ
  • በጂቡቲ ተፈፀመ በተባለ የድሮን ጥቃት ከስምንት በላይ ሰዎች መገደል
  • በቀድሞው የአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ሰብሳቢ ላይ የተጣለው የእሥር ብይን
  • ከ2018 ጀምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንዲካተት መወሰን
  • በኢትዮጵያ የጮሌ ስልክ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር ከ31 ሚሊዮን ማለፍ
  • የዓለም ገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ የምጣኔ ሃብት ዋጋ ግሽበት እ.አ.አ በ2025 ወደ 25 በመቶ ከፍ እንደሚልና በ2028 ወደ ነጠላ ዲጂት ዝቅ ሊል ይችላል ትንበያ
  • የሎሬየት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ የነበረው ቪላ አልፋ በቅርቡ ለሕዝብ ጉብኝት እንደሚበቃ መገለጥ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service