Radio Program

አማርኛ

News

ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Get the SBS Audio app
Other ways to listen
RSS Feed

Episodes

  • "የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ

    Published: 03/02/2025Duration: 17:50

  • 'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀ

    Published: 03/02/2025Duration: 10:51

  • በአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ

    Published: 30/01/2025Duration: 03:52

  • የአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ

    Published: 29/01/2025Duration: 07:44

  • "የትም ሀገር ብንሆን ኢትዮጵያን ከውስጣችን ማውጣት አይቻልም፤በአፍሪካ የመጀመሪያው በሆነው የሰርከስ ማዕከል ግንባታ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ቢሆኑ ደስ ይለኛል"ሶስና ወጋየሁ

    Published: 29/01/2025Duration: 21:53

  • የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ ገታ

    Published: 29/01/2025Duration: 07:15

  • በአፋር፣ ኦሮሚያና አማራ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው ርዕደ መሬት ከ99 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን ለጉዳት መዳረጉ ተመለከተ

    Published: 27/01/2025Duration: 13:13

  • በአማራ ክልል ያለውን የመምህራን ደመወዝ አለመከፈል ለመቋቋም መምህራን የጉልበት ሥራ ለመሥራት ግድ መሰኘታቸው ተመለከተ

    Published: 22/01/2025Duration: 09:24

  • አከባበር፣ ምልሰታዊ ምልከታ፣ ሐዘን፤ የነባር ዜጎችና ፍልስተኞች የጃኑዋሪ 26 አተያይ

    Published: 22/01/2025Duration: 07:56

  • "አባቶቻችን አንድ የሚያደርግ፤ የሚያሰባስብ ጥምቀትን ፈጥረውልናል፤ ልንጠብቀው የሚገባ መንፈሳዊና ማኅበራዊ ዕሴት ነው" አቶ ሰለሞን በላይ

    Published: 21/01/2025Duration: 06:43

  • ሶስና ወጋየሁ፤ ከአውስትራሊያ ጥገኝነት ጥየቃ ለክብር ሽልማት መብቃት

    Published: 21/01/2025Duration: 14:15

  • #77 Setting up a tent (Med)

    Published: 21/01/2025Duration: 15:43


Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service