"ጥላቻና መለያየትን እንደ አሮጌ ልብስ አውልቀን ጥለን፤ አዲሱን ዘመን በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ተፈጥሮና በአዲስ ሰብዕና ልንቀበለው ይገባል" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ

Abune Lucas. Credit: A.Lucas
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ገዳማት ኃላፊ፣ የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የ2015 አዲስ ዓመት መልዕክት።
Share