"እምነታችን የፀና ሆኖ እንድንጠብቅ አደራ እላለሁ፤እንኳን ሁላችንንም ለልደቱ አደረሰን"አቡነ ሙሴ

Abune Mussie. Credit: A.Mussie
ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ልደት መልካም ምኞትና መልዕክታቸውን ይገልጣሉ።
Share
Abune Mussie. Credit: A.Mussie
SBS World News