በሊባኖስ በደረሰ የፍንዳታ አደጋ ዘጠኝ ሰዎች ተገደሉ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ ቆሰሉPlay08:44 Credit: SBS Amharicኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8MB) ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ መንግሥትና የንግዱ ማኅበረሰብ ተባብረው ከሠሩ ግዙፍ ምጣኔ ሃብታዊ ለውጥ ማድረግ እንደሚቻል አመላከቱታካይ ዜናዎችየተባበሩት መንግሥታት አባል አገራት የእሥራኤል የፍልስጤምን ግዛቶች መቆጣጠር በ12 ወራት ውስጥ እንዲያከትም ጥሪ አቀረቡ የሂፕ-ሆፕ ኮከቡ ሾን ዲዲ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ የ15 ዓመታት እሥር ያገኘዋልስኮትላንድ የ2026 የጋራ ብልፅግና ጨዋታዎችን ልታስተናግድ ነውShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ