የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ሀገራዊ ምክክር ተወካዮች ሰንደቅ ዓላማን አካትቶ እስከ መገንጠል የሚፈቅደው የፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ምክረ ሃሳብ አቀረቡ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረመድኅን የተመራው የሕወሓት ጉባኤ የድርጅቱን ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 17 የማዕከላዊ አባላትን ማግለልና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና የሕወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ ሰብሳቢነት እየተካሔደ ያለው ሌላኛው "ሕወሓትን መታደግ" ጉባኤ በሕወሓት መካከል ተከስቶ ያለውን ልዩነት አስፍቶ ቀጥሏል።


ታካይ ዜናዎች
  • የኢትዮጵያ ማስጠንቀቂያ ለሶማሊያ
  • የታጠቁ ኃይሎችን በሀገራዊ ምክክር የማካተት ምክረ ሃሳብ
  • በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ የክልል የሴት ፕሬዚደንት
  • በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተጠቃ ግለሰብ ኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን አለመመዝገብ
  • የኢትዮጵያ መንግሥት የኤሌክትሪክ ታሪፍን በየሶስት ወሩ በ10 ፐርሰንት የመጨመር ውሳኔ መፅደቅ
  • የሕፃን ሔቨን አሰቃቂ ግድያ ከፍተኛ ሀገራዊ መነጋገሪያ መሆንና የፍትሕ ጥያቄ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service