የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ት ጌታቸው ረዳ "ወደ ስልጣን ሽኩቻ እንድንገባ ተገደናል፤ እንደ ሕወሓት መዳን ከፈለግን በእራሳችን እንጂ በውጭ ኃይሎች መሆን የለበትም" አሉ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png

Credit: SBS Amharic

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይሁንታ የተቸረውን 582 ቢሊየን ብር አክሎ የኢትዮጵያ 2017 በጀት ከ1 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ፤ የመጪው ዓመት በጀት ከአሁኑ እንደሚበልጥ ተመለከተ።


አንኳሮች
  • የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ካፒቴን መሐመድ አሕመድ ከእዚህ ዓለም መለየት
  • በሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ላይ በፀጥታ አካላት በስልክና በአካል የሚደርሱ ተደጋጋሚ ወከባዎችና ማስፈራሪዎች ሊቆሙ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ማሳሰቢያ
  • በወንጀል የተገኘ ንብረትን ሕጋዊ አድርጎ የማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የሚደግፍ ተግባርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣው አዋጅ የፓርላማ ክርክር ማስነሳት
  • ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ እስላማዊ ሀገራት ትብብር ድርጅት አባል የመሆን ንግግር ጅማሮ
  • ወንድሙን በመግደል በአውሬ ያስበላው ግለሰብ በእሥራት መቀጣት

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service