"የዘንድሮውን ገና ያከበርነው በታላቅ ደስታና ተስፋ ነው" በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ማኅበረሰብ አባላትPlay08:51Haregewoine Taye (T-L Melbourne), Zewdwe Tesfamariam (L-B Brisbane), and Michael Feleke with his Family (R - Perth). Credit: H.Taye,Z.Tesfamariam, and M.Felekeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.42MB) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አውስትራሊያ ዓመታዊ ዑደታቸውን ጠብቀው የመጡትን የ2023 / 2015 የፈረንጆችና የማኅበረሰባቸውን በዓለ ገናዎች በፈረቃ አከታትለው አክብረዋል። ወ/ሮ ሐረገወይን ታየ (ከሜልበርን)፣ ወ/ሮ ዘውዴ ተስፋማርያም (ከብሪስበን) እና አቶ ሚካኤል ፈለቀ (ከፐርዝ) የዘንድሮውን የገና በዓል እንደምን ባለ ስሜትና መንፈስ ከቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንዳከበሩ ይናገራሉ። በመላው ዓለም ላሉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንም የመልካም ምኞት መልዕክቶቻቸውን ያስተላልፋሉ።አንኳሮችበዓለ ገናቤተሰብና ወዳጅ ዘመድሐሴትና ተስፋShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ