የአባቶች ቀን፤ መኮንን አሻግሬ የሜልበርን ዘፀአት ቤተክርስቲያን ምርጥ አባት ተብለው ተሰየሙPlay08:43Demsew Demeke and his family (L), and Mekonnen Ashagre's family (R). Credit: D.Demeke and M.Ashagreኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.51MB) አውስትራሊያ ውስጥ ወርኅ ሴፕተምበር በገባ የመጀመሪያው እሑድ ዜጎች ለአባቶችና የአባት ተምሳሌዎች ፍቅርና ምስጋናቸውን የሚገልጡበት ዕለት ሆኖ በቤተሰብ አባላት ዘንድ ይከበራል። የአደላይድ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ደምሰው ደመቀና በሜልበርን ዘፀአት ቤተክርስቲያን የዘንድሮው ምርጥ አባት ሆነው የተሰየሙት የሜልበርን ነዋሪ አቶ መኮንን አሻግሬ ስለ አባቶች ቀን ፋይዳ ይናገራሉ።አንኳሮችየአባቶች ቀንየአባቶች ሚናቤተሰባዊ ፍቅርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ