"እግዚአብሔር ይህንን ዓመት መልካም እንዲያደርግላችሁ እመኝላችኋለሁ" ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ

Dr Pastor Natnael Gemeda. Credit: N.Gemeda
ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ አዲሱን የኢትዮጵያ 2015 ዘመን መለወጫ አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
Share
Dr Pastor Natnael Gemeda. Credit: N.Gemeda
SBS World News