"ራሳቸውን የሳቱ ሰዎችን በፍጥነት ደረታቸውን በመጫን እና በአፋቸው አየርን በመስጠት ህይወታቸውን መታደግ ይቻላል ።"- ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክርPlay18:22L. Tenkir.SBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.48MB) ዶ/ ር ልሳነማርያም ጠንክር በደቡብ ካሊፎርንያ የግል ተቋም የልብ ሀኪም እንደሚሉት በልብ ህመም ሳቢያ ሰዎች ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ትንፋሻቸው ከተቋረጠ ለህልፈት ሊዳረጉ ይችላሉ ።አንኳሮችየልብ ድካም ህመም ስሜቶችአንዳንድ ምልክቶች በሴቶች እና ወንዶች ላይ ለምን የተለየዪ ይሆናሉ ?የልብ ድካም ያለባቸው ምን ጥንቃቄን ማድረግ አለባቸው ?ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ