"የተግባረ አልህቆት ስልጠና ሰዎች ከክሽፈታቸውና ስኬቶቻቸው ሌሎችን እንዲያስተምሩ ማስቻል ነው" አዲስ ዓለም ፀጋዬPlay21:02Addis Alem Tsegaye (L), and Temesgen Negash (R). Source: T.Negash and AA.Tኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.92MB) ወ/ሮ አዲስ ዓለም ፀጋዬና አቶ ተመስገን ነጋሽ - አውስትራሊያ አቀፍ የተግባረ አልህቆት (mentorship) ስልጠና አስተባባሪዎች፤ ከኦገስት 12 - 27 / ነሐሴ 6 - 21 ለማካሔድ ስላሰቡት ወንዶች ተኮር የተግባረ አልህቆት ስልጠና አካሔድና ፋይዳዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የተግባረ አልህቆት ስልጠና ሂደትየማኅበረሰብ ባለሙያዎችን ለተግባረ አልህቆት መጠቀምስልጠናና ግብርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ