“አገር በሰላምና በኃይል ነው የሚመሠረተው” - ረ/ፕ/ር አገናኝ ከበደPlay13:07Asst Prof Agenagn Mekonnen Source: Courtesy of PDኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.04MB) ረዳት ፕሮፌሰር አገናኝ ከበደ - በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ በቅርቡ በ Journal of Afrosiatic Languages, History and Culture (Volume 9, Number 1, 2020) ላይ “የመጽሃፍ ዳሰሳ - ጥሩነህ ገማታ ወዮሳ፣ የፓርቲ ፖለቲካ በኢትዮጵያ (ከፊውዳል አሪስቶክራሲ እስከ አብዮታዊ ዲሞክራሲ)”በሚል ርዕስ ስላቀረቡት መጣጥፋቸው ያሰረዳሉ።አንኳሮችስለ ደራሲው አጭር የሕይወት ታሪክስለ መጽሐፉ ዋነኛ ጭብጥ፣ አስተዋፅዖና ሂስየኢትዮጵያ ፖለቲካ ድርጅቶች ጥንካሬና ድክመቶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ