“በሕይወት እስካለሁ ከሙያ ሥራዎቼ ፍጹም አልርቅም” - ዓለም ፀሐይ ወዳጆPlay21:24Artist's impression of Taytu Cultural and Educational Center (L) and Alemtsehay Wodajo (R) Source: AT. Wodajoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (25.54MB) የጣይቱ የኪነ ጥበብና ባሕል መሥራችና መሪ አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ - በዩናይትድ ስቴትስ ስለተመሠረተውና ኢትዮጵያ ውስጥ ለአዲስ ግንባታ ስለተወጠነው ማዕከል እንቅስቃሴ ትናገራለች።አንኳሮች የጥበብ ማዕከል ግንባታና ገቢ ስብስብ ዕቅዶችየኪነ ጥበብ ሙያ በኢትዮጵያአሜሪካና ኢትዮጵያShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ