"በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን የአገልግሎት ቅሬታ ለመፍታት፣ የሚነሱ ችግሮችን ለማድመጥና ምክሮችን ለመስማት ነው ተዘጋጅተን ያለነው" አምባሳደር ሃደራ አበራ

Ambassador Hadera Abera Admasu 2.jpg

Her Excellency Mrs Linda Hurley (L), His Excellency Ambassador Hadera Abera Admasu (C), and His Excellency David Hurley AC DSC, Govern General of the Commonwealth of Australia (R). Credit: Ethiopian Embassy in Canberra

በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ልዩ መልክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሰደር ሃደራ አበራ አድማሱ፤ ዳግም የተከፈተው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአውስትራሊያ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያwን ጋር ግንኙነትን እንደምን ለማጠንከርና ለማኅበረሰቡ ቅልጡፍ አገልግሎቶችን ለመስጠት ተሰናድቶ እንዳለ ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • ከአውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ግንኙነትን ማጠንከር
  • ቅልጡፍ አገልግሎቶችን የማበርከት ስንዱነት
  • ማኅበረሰባዊ መልዕክት

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service