“ጠ/ሚ/ር ዐቢይ ከየትኛውም ፓርቲ፣ ዘር ይምጡ ለትክክለኛ ሥራቸው አመሰግናለሁ፤ የአሁኑ መንገዳቸው የተሳሳተ ነው የሚመስለኝ” - አርቲስት ያደሳ ቦጂያPlay25:27 Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (46.62MB) የአፍሪካ ሕብረት አርማ ዲዛይነር አርቲስት ያደሳ ቦጂያ በቅርቡ ለሕትመት ስላበቋቸው “THE ART OF YADESA BOJIYA: Abba Gadda to Chaltu and Everything In-Between” መጽሐፋቸውና በመጽሐፋቸው ውስጥ ምስሉን በጥበብ ሥራቸው ያሰፈሩት የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ስላስከተላቸው ቀውሶች አተያይቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችግለ ታሪክ - ከልጅነት እስከ ዕውቀትኑሮ፣ ትምህርት፣ ጋብቻና ሥራ በአገረ አሜሪካአተያይ - በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ