“ሃጫሉ የተወልን የአሻራ ዘር ከውስጣችን የማይፋቅ ነው” – ድምፃዊ ያደሳ ቦጂያPlay11:36 Source: Y.Bojiaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.44MB) ያደሳ ቦጂያ - ግራፊክ ዲዛይነር፣ ድምፃዊ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲና የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና በመላው አፍሪካ በክብር የሚውለበለበው የአፍሪካ ኅብረት አርማ ዲዛይነር ነው። ሕይወቱ በሰው እጅ ለጠፋችው ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ስላዘጋጀውና ጁን 20 ለሕዝብ ስለሚቀርበው የሙት ዓመት ዝክረ መታሰቢያ “ሃጫሉ” የሙዚቃ ሥራው ይናገራል።አንኳሮች የዝክረ መታሰቢያው “ሃጫሉ” ሙዚቃ ሁለት ዋነኛ ዓላማዎችየፍትሕ ጥያቄየማድመጫ መንገዶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ