ደራሲት ፀሐይ መላኩ፤ የ2014 የወርቅ ብዕር ተሸላሚPlay06:11Author Tsehay Melaku. Credit: T.Melakuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.3MB) በኢትዮጵያ በረጅም ልብ ወለድ ድርሰት በቀዳሚነት የምትጠቀሰው ደራሲት ፀሐይ መላኩ፤ በዘንድሮው የ5ኛው ዙር "የንባብ ለሕይወት" የመጽሐፍ ኤግዚብሺን መዝጊያ ላይ የወርቅ ብዕር ተሸላሚ ሆናለች።አንኳሮችየመፅሐፍ ኤግዚቢሽንሽልማትሥነ ፅሑፍተጨማሪ ያድምጡ"የንባብ ልምድ ለሌለው ሕዝባችን የመጽሐፍ ኤግዚቪሽን እንደ ደመራ በዓመት አንዴ ሳይሆን በየሶስት ወሩ ቢካሔድ ጥሩ ነው" ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕልShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ