"ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዲያ ቁጥር እየበዛ ቢመጣም ብዝኅነት አይታይበትም"አቶ ብሩክ አብዱPlay20:12Biruk Abdu. Credit: B.Abduኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.07MB) አቶ ብሩክ አብዱ - የመብቶችና ዲሞክራሲ ዕድገት ማዕከል የኮሙኒኬሽን ሥራ አስኪያጅ፤ ማዕከላቸው "ድኅረ-2018 የኢትዮጵያ ሚዲያ ዳሰሳ"፣ የግጭት አገናዛቢ አርትዖት ፖሊሲዎችና አተገባበራቸው" እና "በኢትዮጵያ የግጭት አገናዛቢ አዘጋገብ ዳሰሳ" በሚል ርዕስ አስጠንቶ ይፋ ስላደረጋቸው ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።አንኳሮችዕውቀት ተኮር አረዳድየጋጠኝነት ሙያ ክህሎትየጋዜጠኞች ደሕንነትና ጥበቃየሚዲያ ዘርፎችና ሚናShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ