ክሪስ ቤኬት - እንግሊዛዊው የአማርኛ ሥነ ግጥሞች መድብል አርታኢና ተርጓሚPlay16:36Chris Beckett, Poet & Translator. Source: C.Beckettኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.71MB) ክሪስ ቤኬት - እንግሊዛዊ ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ናቸው። በቅርቡም ከኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ዓለሙ ተበጀ ጋር ሆነው በጋራ "SONGS WE LEARN FROM TREES: An Anthology of Ethiopian Amharic Poetry" የሥነ ግጥም መድብል ለሕትመት አብቅተው ለአንባቢያን እነሆኝ ብለዋል።አንኳሮች አንጋፋና የቅርብ ኢትዮጵያውያን ገጣሚዎችና ሥነ ግጥሞችየግጥም ስብስቦች መረጣ ሂደትየአማርኛ ሥነ ግጥሞችን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የመተርጎም ትሩፋቶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ