"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል

Dr Brightman II.png

Dr Brightman Gebremichael Ganta. Credit: BGM.Ganta

ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • በመሬት ባለቤትነትና መብቶች መካከል ያሉ ተቃርኖዎች
  • የሐረሪ ሕገ መንግሥት ከሌሎች ክልሎች መለየት
  • ዜግነትና የመሬት ባለቤትነት መብቶች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service