"የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 15 ምርጥ የአማርኛ ልብወለዶችን ወደ እንግሊዝኛ ተርጉሞ ያሳተመው ዓለም አቀፍ አንባቢያን እጅ እንዲገቡ በማሰብ ነው" ዶ/ር ደመቀ ጣሰውPlay18:03Dr Demeke Tassew. Source: D.Tassewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.94MB) ዶ/ር ደመቀ ጣሰው፤ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ መምህር ናቸው። የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን የአንጋፋ ምርጥ ኢትዮጵያውያንን አጫጭር የልብወለድ ድርሰቶች "Astonishing Addis Ababa: Ethiopian Short Stories Anthology" በሚል ርዕስ በማሳተም ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዲበቁ የማድረጉን ፋይዳ አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የደራሲያንና ድርሰቶች መረጣና ምዘናየኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍ ዕድገትና ጥራት ደረጃየአንባቢያን የንባብ ልማድየሥነ ፅሑፍ ልሕቀት ማዕከል ትልም ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ