“ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” - ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢልPlay17:08Mustafe M. Omer, President of the Somali Regional State. Credit: MM.OmerSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.68MB) በምልሰታዊ ምልከታ ዝግጅታችን፤ ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል - የኢትዮጵያ ሶማሌ ዲሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይም በሶማሌ ሪጂን የተካሄደው የሁለት ዓመታት የለውጥ ሂደት ስላስገኛቸው ስኬቶችና ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶች ይናገራሉ።አንኳሮችየለውጥ ተስፋና ስጋትተግዳሮቶችና ስኬቶችርዕይና አመራርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ