"ኢትዮጵያን ጨምሮ አፍሪካ አቀፍ የምግብ ፖሊሲ እንዲወጣ እየሠራን ነው" ዶ/ር ሚሊየን በላይPlay15:04Dr Million Belay. Credit: M.Belayኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.33MB) ዶ/ር ሚሊየን በላይ - በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ኅብረት (AFSA) ዋና አስተባባሪ፤ ስለ ኅብረቱ አኅጉር አቀፍ የፖሊሲ ቀረፃ፣ ከገበሬዎችና መንግሥታት ጋር ስላለው ግብራዊ ትስስሮሽ፣ የግብርና መልካም አስተዳደርና የግንዛቤ ማስጨበጫ እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ።አንኳሮችየምግብ ፖሊሲCOP27 ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤመልካ ኢትዮጵያተጨማሪ ያድምጡ"ከአካባቢ የአየር ንብረት ለውጥ የአካባቢ አየር ንብረት ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው፤ ቋንቋችንን ማስተካከል የሚገባን ጊዜ ነው" ዶ/ር ሚሊየን በላይShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ