“ቁራኛዬ ፊልም ‘አላጥፋ፣ አልበድል እንጂ ከተበደልኩ ፍትሕ አገኛለሁ ወይ?’ የሚለውን ጥያቄ የሚያጭር ነው” ዳይሬክተር ዶ/ር ሞገስ ታፈሰPlay16:33Dr Moges Tafese. Source: M.Tafeseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (19.23MB) የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል።አንኳሮች የፍትሕ ፍለጋ ቁርኝትየፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናትየኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ