"አንድ ቤት ሆነው ሩቅ የሆኑ፤ በስሜት የተፋቱና የግብረ ስጋ ግንኙነት እንኳ እየፈፀሙ ጥልቅ ግንኙነት የሌላቸው ባልና ሚስቶች ብዙ ናቸው" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህPlay19:44Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.BelaynehSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.5MB) ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ ሰሞኑን ወደ አንባቢያን እጆች እየገባ ስላለው ስምንተኛ መጽሐፋቸው "የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች" አንኳር ጭብጦችንና በብሪስበን ከተማ ስለ "ጥልቅ ግንኙነት" ለመስጠት ወጥነው ስለ ያዙት የስልጠና ፕሮግራም ይናገራሉ።አንኳሮችየወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶችየጥልቅ ግንኙነት ስልጠና በብሪስበን ከተማልኅቀት በተመላበት የትዳር ግንኙነትን በሁለንተናዊነት ማደግተጨማሪ ያድምጡ"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ"በአገር ቤት ምርጫ የማጣት፤ በባሕር ማዶ ምርጫ የመብዛት ፈተናዎች አሉ፤ በሁሉም አቅጣጫ እርዳታና ምክር ያስፈልጋል" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ