ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤ዘላቂ ፍቅርን በቅድመ ጋብቻ ወቅት እንደምን መመሥረት ይቻላል?Play13:18Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.29MB) ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ናቸው። ከጥቂት ወራት በፊት የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶችን አስመልክቶ ካካሔድናቸው ቃለ ምልልሶች በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ቀንጭበን አቅርበናል።አንኳሮችየፍቅር ዓይነቶችና ትርጓሜሊታሰብባቸው የሚገቡ የፍቅር ሕይወት ጓደኛ መረጣ መመዘኛዎችፀፀትና ሐሴት ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ