እያገረሸ ባለው የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ሳቢያ ትምህርት ቤቶች ዳግም ቢዘጉ ወላጆች ለርቀት ትምህርት ምን ዓይነት መሰናዶ ያሻቸዋል?

Community

Dr Tebeje Molla. Source: T.Molla

ዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ጥናት ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለትምህርት ቤቶች መዘጋትና ተማሪዎች ለርቀት ትምህርት ግድ ከመሰኘታቸው ጋር ተያይዞ በፍልሰተኛ ወላጆች ላይ ያሳደራቸውን አሉታዊ ተፅዕኖዎች አስመልክቶ ጥናት አካሂደዋል። ዳግም ለርቀት ትምህርት መዳረግ ቢገጥም በተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆችና መንግሥት በኩል ምን ዓይነት መሰናዶዎች ሊደረግ እንደሚገባም ምክረ ሃሳቦችን አጋርተዋል።


አንኳሮች


 

  • የጥናት ዓላማና ትኩረት
  • ግኝቶች
  • ምክረ ሃሳቦች

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service