"የጤና ሠራተኞች ገጠር አካባቢ የወባ ትንኝ መከላከያ አጎበር ለገመድነትና ጭድ መያዣነት እንዳይውል ግንዛቤ ሊያስጨብጡ ይገባል" ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋPlay11:30Dr Yalemzewod Assefa Gelaw. Source: YZA.Gelawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.53MB) ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕፃናት ምርምር ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ በወባ በሽታና በኮቪድ - 19 ምልክቶች መካከል ስላለው ልዩነትና አንድነት ያመላክታሉ፤ የወባ መከላከያ ምክረ ሃሳባቸውንም ያጋራሉ።አንኳሮች የወባ መከላከያ መንገዶችየአጎበር አጠቃቀም ግንዛቤ ደረጃ በገጠሪቱ ኢትዮጵያምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ