"በዓለም ላይ በወባ በሽታ ከተጠቁት 95 በመቶ፤ ለሞት ከተዳረጉት 97 ፐርሰንት ያህሉ አፍሪካውያን ናቸው" ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋPlay16:22Dr Yalemzewod Assefa Gelaw. Source: YZA.Gelawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15MB) ዶ/ር የዓለምዘውድ አሰፋ ገላው - በቴሌቶን የሕፃናት ምርምር ኢንስቲትዩት የወባና ጤና ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ በ10 ወራት ብቻ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ለወባ በሽታ ጥቃት መዳረጋቸውን አያይዞ ስለ ወባ በሽታ መንስኤና ተላላፊነት ያስረዳሉ።አንኳሮች የወባ በሽታ መነሻና መስፋፊያ መንገዶችየወባ ጥቃት ምልክቶችና ዓይነቶችከሰሃራ በታች የወባ በሽታ መስፋፋት ዋነኛ ምክንያቶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ