“ወለተ ጴጥሮስንና ኢትዮጵያ ለብዙ ሺህ ዓመታት ያቆየችውን ሃይማኖት በሚያራክስ መልኩ የተፃፈው መጽሐፍ ታሪክን የሚያጣምምና የሚያራክስ ነው” - ዶ/ር ይርጋ ገላውPlay25:53Dr Yirga Gelaw Woldeyes Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.98MB) ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ - በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ድኅረ ምረቃ ገዲብ መምህርና ተመራማሪ፤ በፕሮፌሰር ዌንዲ ቤልሸርና ዶ/ር ማይክል ክሌይነር ተርጓሚነትና አርታኢነት ለሕትመት የበቃውን “The Life and Struggles of Our Mother Walatta Petros” መጽሐፍ ተቃርነው “Colonial Rewriting of African History: Misinterpretations and Distortions in Belcher and Kleiner’s Life and Struggles of Walatta Petros”በሚልርዕስበ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture Volume 9, Number 2, 2020 ሕትመት ላይ የከረረ ትችት ለማቅረብ ስለምን ግድ እንደተሰኙ ያስረዳሉ።አንኳሮች የፖለቲካና የሃይማኖት አሉታዊ ገጽታ ፈጠራዎች የትርጉምና የታሪክ ህፀፆችግልፅ ደብዳቤ ለፕሪንስተን ዩኒቨርሲRead moreSome Notes on Belcher and Kleiner’s Life and Struggles of Our Mother Walatta PetrosShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ