"በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ

Dr Yonatan Dinku 24.jpg

Dr Yonatan Dinku. Credit: Y.Dinku

ዶ/ር ዮናታን ድንቁ፤ በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ መስከረም 3, 2016 / ኦክቶበር 14, 2023 በመላ አውስትራሊያ የተካሔደው የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ በአብላጫ አውስትራሊያውያን የድጋፍ ድምፅ ተነፍጎ ውድቅ መሆኑን ተከትሎ ስለ ብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራ ትግበራ ይናገራሉ።


አንኳሮች
  • ብሔራዊ ዕርቅና እውነት ነገራ
  • የምርምርና የሚዲያ ተቋማት ሚና
  • ስለ ነባር ዜጎች ግላዊ ግንዛቤ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service