"የድሮ ትዝታዎችን ማስታወስና ታሪክን ማካፈል አስደሳች ነው" - የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙPlay06:26Ermias Wondimu and Kidist Desta. Credit: Elias GudisaSBS AmharicView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7MB) በዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን ግለ ታሪኩ በዘጋቢ ፊልም የተቀረፀለት ኤርሚያስ ወንድሙና የዕምቅ አውድ ፕሮዳክሽን ዋና አዘጋጅና ዘጋቢ ወ/ሮ ቅድስት ደስታ ስለ ዘጋቢ ፊልሙ ተልዕኮ ይናገራሉ። ወ/ሮ ቅድስት "ኤርሚያስ ያገሩን ስም ያስጠራ፤ በስደትም ላይ ስኬታማነቱን ያሳየ ለብዙዎች አርአያ የሆነ ነው። እውነተኛ የኢትዮጵያውያን ባሕል ይዞ የመጣ ለጋሽ ነው" ብለውታል።አንኳሮች ግለ ታሪክ ስፖርትማኅበረሰብ ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ