"የትዳር ግልፅነት አለመኖር፣ ኑዛዜ አለማስፈርና የጡረታ አበል ግንዛቤ ማነስ የማኅበረሰባችን አንኳር ችግሮች ናቸው" አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራPlay15:19Eshetu Mulugeta (L), and Adamu Tefera (R). Credit: E.Mulugeta and A.Teferaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.2MB) አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ አንኳር ማኅበራዊ ችግሮችን ነቅሰው ያመላክታሉ። መፍትሔያዊ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ።አንኳሮችትዳርና አመኔታኑዛዜልል አንድነትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ