“የሲመት ፊልምን ከለውጡ በፊት ለመፃፍ የተነሳሁት ‘ይቅርታን የሚጋብዝ፤ ልዩነትን የሚያጠብ መሪ ማን ነው? ብዬ ነው” ፀሐፌና ዳይሬክተር ሕልዳና በላይነህPlay12:46Hildana Belayneh. Source: H.Belaynehኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.89MB) የሲመት ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ሕልዳና በላይነህና የሲመት መሪ ተዋናይና ፕሮዳክሽን ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ያሬድ ይልማ፤ ታሪካዊ ዳራውን የነገሥታቱን ዘመን አድርጎ ለፖለቲካዊ ስልጣን ጭበጣ “የደም ግብር ይብቃ፤ ይቅርታና ምሕረት” ይስፈን ባይ ስለሆነው የፊልም ሥራቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ፖለቲካዊ የስልጣን ሽኩቻሕዝብና ገዢይቅርታና ምሕረትShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ