የምሩቃን ቤተሰብ፤ አራት ልጆቻቸውንና እራሳቸውን ለዩኒቨርሲቲ ምሩቅነት ያበቁ አባት

Community

Dr Hassan Ibrahim Mohammed (R), and Ibrahim Mohammed Yusuf (L). Source: IM.Yusuf and HI.Mohammed

ገና በሰባት ዓመታቸው ብርቱ የትምህርት ጥማት ያደረባቸው አቶ ኢብራሂም መሐመድ ዩሱፍ እራሳቸውን ጨምሮ አራት ልጆቻቸውን ለዩኒቨርሲቲ ዲግሪ ባለቤትነት አብቅተዋል። ከዩኒቨርሲቲ ምሩቃኑ ልጆቻቸው መካከል አንዱ ዶ/ር ሐሰን ኢብራሂም መሐመድ ናቸው። አባትና ልጅ በተለይም የዕውቀት ዘመን በሆነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ትምህርት በልጆች የወደፊት ሕይወት ውስጥ ስላለው ሚናና ትሩፋቶች ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • ከኬንያ ስደት ወደ አውስትራሊያ የሠፈራ ሕይወት
  • ልጆችን ለዩኒቨርሲቲ ምሩቅነት የማብቃት ጥረቶችና ስኬቶች
  • የአገር ቤትና የአውስትራሊያ ሥርዓተ ትምህርቶች
  • የወላጆችና ልጆች ጥብቅ መልካም ግንኙነትና የትምህርት ግቦች
     

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service