ምልሰታዊ ምልከታ 2022፤“ማኅበራዊ ሚዲያን የምጠቀመው ለአገር ባሕል ማስተዋወቂያ፣ ለተጎዱ መርጃ፣ ለኢትዮጵያዊነትና አንድነት መስበኪያነት ነው” ነርስ መማር አለባቸው

Nurse Memar Alebachew.jpg

Nurse Memar Alebachew. Credit: M.Alebachew

ነርስ መማር አለባቸው ዘለቀ - በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ተጠቃሚ ስትሆን፤ በቅርቡ በTikTok መድረክ አያሌ ተከታዮችን ማፍራት ችላለች። የመልዕክቶቿ ይዘቶች ባሕላዊና ብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያተኩሩ ሲሆኑ፤ አዝናኝና ቀልብ ሳቢ ገፅታንም የተላበሱ ናቸው። ሲልም፤ እንደወቅቱ የሐዘን ድባብ የተላበሱ አስቆዛሚ ሁነቶችንም ያንፀባርቃሉ። ስለ ማኅበራዊ መድረኮች አጠቃቀሟ ታወጋለች። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።


አንኳሮች
  • ማኅበራዊ ሚዲያ
  • ብሔራዊ አንድነት
  • ባሕል

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service