"በጎፋ ዞን በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማን ሐዘን ጥልቅ ነው፤የእርዳታ ፕሮግራም አዘጋጅተናል"አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎPlay08:51Search and rescue efforts after the landslide in the Gofa region of southern Ethiopia on July 23, 2024. Credit: Gofa Zone Gov. Comm. Affairs Dep./Anadolu via Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.49MB) በምዕራብ አውስትራሊያ የጎፋ ዞን የመሬት መንሸራተት ተጎጂዎች ጊዜያዊ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፤ አቶ ሚካኤል ፈለቀና አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤ በፐርዝ ከተማ ለእሑድ ሐምሌ 28 ስለተዘጋጀው ልዩ የእርዳታ ፕሮግራም ያስረዳሉ።አንኳሮችሐዘንእርዳታመርሃ ግብርShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ