የሴት ልጅ ግርዛት፤ ነርስ ንግሥት መልሆላንድPlay15:57N Mulholland Credit: Royal Women’s Hospital.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.52MB) ነርስ ንግሥት መልሆላንድ በሮያል ውመንስ ሆስፒታል የቤተሰብ እና ወሊድ መብት ትምህርት ፕሮግራም አስተባባሪ፤ በመጪው ሰኞ በአለም አቀፍ ደረጃ “ የሴት ልጅ ግርዛትን በፍጹም መታገስ የለብንም “ በሚል መርህ በየአመቱ ፌብሩዋሪ 6 ቀን የሚታሰበውን ምክንያት በማድረግ ይናገራሉ።አንኳሮችየሴት ልጅ ግርዛት የሚያስከትለው የእድሜ ልክ ጉዳትየአውስትራሊያ ህግ በሴት ልጅ ግርዛት ላይ ያለው ቁርጠኝነትማህበረስብን ማስተማር የሚያመጣው አውንታዊ ፋይዳ ShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ