"ወደ አውስትራሊያ መጥቼ በዓለም ላይ ጥሩ ስም ያመጡልኝን የአገራችንና ዓለም አቀፍ ሥራዎቼን ይዤ ለመቅረብ በትልቅ ጉጉትና ዝግጅት እየጠበቅኩ ነው" ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋPlay10:20Girma Yifrashew, Solo Pianist and Composer. Credit: Josh Sisk.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.79MB) የፒያኖ ተጫዋችና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ "The Spirit of the Nile" በሚል መጠሪያ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሙዚቃ ሥራዎቹን እንደምን ለማቅረብ ተሰናድቶ እንዳለ ይናገራል።ተጨማሪ ያድምጡግርማ ይፍራሸዋ፤ ከክራር እስከ ፒያኖ ረቂቅ ሙዚቃShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ