"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ

Prof Adeno Addis 2.png

Prof Adeno Addis. Credit: A.Addis

በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "የብሔር ማንነት እየጠነከረ የሔደው በፖለቲካ ብቻ ሳይሆን፣ በሃይማኖትም፤ በብዙኅን መገናኛም ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥታዊ ሰነድ ያሳደራቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎችና ያስገኛቸው ፋይዳዎች
  • የመገንጠል መብትን ሕገ መንግሥቱ ላይ የማስፈር መዘዞች
  • የብሔር አወቃቀር የዲሞክራሲ ግንባታ ሳንካነት

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service