ምርጫ 2013 “አካባቢያዊ ጉዳዮች እየጎሉ አገራዊ አጀንዳዎችን ይዘን ወደ ሕዝብ ለመግባት ተቸገርን” ፕ/ር በየነ ጴጥሮስPlay15:40Prof Beyene Petros. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.61MB) ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ - የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዲፓ) ሊቀመንበር፤ ስለ ፓርቲያቸው ምሥረታ፣ ተልዕኮና ምርጫ 2013ን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የማንነት ፖለቲካና አገራዊ አጀንዳዎችአገር አቀፍ ተግዳሮቶችና አማራጭ መፍትሔዎችአገር አቀፍ ምርጫ 2013 እና ፋይዳዎቹShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ