"የዘር ጦርነት ባይኖርብን ኖሮ ዛሬ ኢትዮጵያ እንደ ደቡብ ኮሪያና ታይዋን ሆና ሁላችንም የምንጠቀምበት ጊዜ ነበር"ፕ/ር ጥላሁን ይልማPlay15:46Prof Tilahun Yilma. Credit: T.Yilmaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.44MB) ዶ/ር ጥላሁን ይልማ በUniversity of California የቫይሮሎጂ ልዩ ፕሮፌሰር ናቸው። በእንሰሳት ሳይንስ ስመ ጥር ከሚባሉ የዓለማችን ተመራማሪዎች አንዱ ሲሆኑ፤ በክትባት ፈጠራና የተለያዩ የምርምር ግኝቶቻችው በርካታ የክብር ሽልማቶችን ተሸልመዋል። የዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚዎች አባልም ናቸው። በቅርቡ አዲስ አበባ ለቆመው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታ ስላበረከቱት አስተዋፅዖና የማዕከሉን ሚናዎች አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮችስኬቶችና ተግዳሮቶችትልሞችውርሰ አሻራና ምክረ ሃሳቦችተጨማሪ ያድምጡፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማና የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል ግንባታShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ