“አማርኛ የመሞት ሥጋት የለበትም፤ እንግሊዝኛ ወደ ወጣቶቻችን ዓረብኛ ወደ ልጆቻችን ሥርዓቱን ባልጠበቀ መንገድ እየደረሱ ነው” ፕ/ር ዘላለም ልታየውPlay20:20The are in 270 letters in the Amharic alphabet. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.15MB) ፕሮፌሰር ዘላለም ልታየው፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን መምህር፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Notes on language change in Amharic” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ። “የአማርኛ ቋንቋ ያልተለመደ ዕድገት ላይ ሃይ ባይ ጠፋ” ይላሉ።አንኳሮች የአማርኛ ቋንቋ ፈጣን ለውጦችና ምክንያቶቹየባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የቋንቋ ተፅዕኖዎችየቋንቋ ጥራት ደረጃ ጥበቃShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ