የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ሊያካሂድ ነው

Opera House.jpg

The sails of the Sydney Opera House were illuminated on August 07, 2023, in Sydney, Australia. Credit: Don Arnold/WireImage

አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።


አንኳሮች
  • የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዐበይት ክንውኖች
  • በውጭ አገር ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን የአገራዊ ምክክር ተሳትፎ ፋይዳዎች
  • አገራዊ ምክክር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ
እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ በሚካሒደው አገራዊ ምክክር መሳተፍ ካሹ

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service