"ከኮርፖሬት ዓለም ወደ ግል ንግድ ያመራሁት 'ከተወሰነ ዕድሜ በኋላ አለቃ አይስፈልገኝም፤ ራሴ ለራሴ አለቃ መሆን እፈልጋለሁ' ብዬ አስብ ስለነበር ነው" ሶሎሜ ዳኛቸውPlay14:00Salome Dagnachew. Source: S.Dagnachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.19MB) ወ/ሮ ሶሎሜ ዳኛቸው የBaroque Interiors and Events ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ ቤት ውስጥ ዲዛይኖችና የኩባንያቸውን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች ባሮክ የቤት ውስጥ ዲዛይንና ኩነቶች በኢትዮጵያከኮርፖሬት ወደ ንግድ ዓለም ተግዳሮቶችና ስኬቶችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ