"ትልቁ ሕልሜ አገር አቀፍ የቤት ውስጥ ዲዛይን ባለሙያዎች ማኅበር ማቋቋምና ትምህርት ቤት መክፈት ነው" ሶሎሜ ዳኛቸውPlay10:49Salome Dagnachew. Source: S.Dagnachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesGet the SBS Audio appOther ways to listenApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.04MB) ወ/ሮ ሶሎሜ ዳኛቸው የBaroque Interiors and Events ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስላሉ የቤት ውስጥ ዲዛይኖችና ኩነት ዝግጅቶች የግንዛቤ ደረጃና የለውጥ ሂደቶችን አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮች ሙያዊ ርዕይቱሪዝምና የቤት ውስጥ ዲዛይኖችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የእግር ጉዞው ዓላማ ራቅ ባለው ዓለም የሚኖሩ ወገኖቻችንን በመንፈሳዊ፣ማኅበራዊ፣ኢኮኖሚያዊና ሀገራዊ ጉዳይም እንዲቀራረብ ማድረግ ነው"መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ'አንድ ሀገራዊ ቋንቋን በግልፅ አላሠፈረም፣ ሕገ መንግሥቱን ይቃረናል፣ የሕዝብ መግባባትን ይቀንሳል' የሚል የሰላ ትችት የደረሰበት አጠቃላይ ትምህርት አዋጅ ፀደቀበአማራ ክልል የዘፈቀደ ጅምላ ታሣሪዎች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አሊያም ዓለም አቀፋዊ ዕውቅና ባለው የወንጀል ሕግ ክስ ይመሥረትባቸው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀየአውስትራሊያ የዋጋ ግሽበት ዝቅ አለ